“የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤን በማንገብ አፍሪካን ለማስተሳሰር እየሠራ ነው” አቶ መስፍን ጣሰው
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካዊያንን እርስ በእርስ የማቀራረብ እና ከተቀረው የዓለም ክፍል ጋር የማስተሳሰር ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጸዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ወደ...
በቃሉ ወረዳ እና ሀርቡ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኙ የግብርና...
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
በግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር ) የተመራ የፌዴራል፣ የክልል እና የዞን ልዑካን ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ እና ሀርቡ ከተማ አሥተዳደር የመሠረተ...
“ሰላምን ለማምጣት አስታራቂ፣ ታራቂ እና አንቂ መኾን ከሁሉም ዜጋ ይጠበቃል”መንግሥቱ ቤተ፣ የደብረብርሃን ከተማ ምክርቤት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የደብረብርሃን ምክር ቤት "ሀገራዊ ማንነት እና ሀገራዊ እሴቶች ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ምስረታ "በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው የሰላም የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ አሰተያየታቸውን የሰጡ ተሳታፊዎች ሀገር በቀል የግጭት...
አርሶ አደሮችን ከኋላቀር አስተራረስ ወደ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ግብርና ቢሮ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ግብርና ሜካናይዜሽን እንቅስቃሴ ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ...
ምክክሩ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ወሳኝ በመኾኑ መደገፍ አስፈላጊ መኾኑን ዩኒቨርሲቲዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን በውይይት በመፍታት የኢትዮጵያን እድገት እና ብልጽግና ለማረጋገጥ ወሳኝ በመኾኑ ለውጤታማነቱ የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ የወልቂጤ እና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች ገለጸዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ2014 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች...








