የሰሜን ወሎ ዞን መሪዎች ሰላምን በማጽናት ዙሪያ እየመከሩ ነው።

ወልድያ: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል" በሚል መሪ መልእክት የሰሜን ወሎ ዞን እና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የመሪዎች ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ዳይሬከተር ዛዲግ አብርሀ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና...

የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት እና ጉድ ኔበርስ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት እና ጉድ ኔበርስ ዓለም አቀፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈርው መልዕክት ዋናው መቀመጫው እና...

ሰላምን እና አንድነትን ያናጉ ችግሮች በዘላቂነት በውይይት እንዲፈቱ ሀገራዊ ምክክሩን መደገፍ እንደሚገባ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የደቡብ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የአማካሪ ቦርድ አባል አባተ ኪሾ እንደገለጹት ሀገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያ ጎልተው የሚታዩ እና ለግጭት መንስኤ የኾኑ ችግሮች በውይይት በዘላቂነት እንዲፈቱ የሚያደርግ...

“ያለምንም በጀት ታሪክ የሚያስታውሰው ሥራ እየተሠራ ነው” አቶ አሸተ ደምለው

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በኅብረተሰቡ ተሳትፎ እና በውጭ ሀገር የሚኖሩ የአካባቢው ተወላጆች እየተሠሩ ያሉ የአፀደ ሕፃናት ትምህርት ቤት እና የአንደኛ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ...

“የአቬየሽን ደህንነቱ ጠንካራ እና ችግሮች የማይጥሉት ተቋም ኾኗል” ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጀኔራል ሲሳይ ቶላ

አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊ የሲቪል አቬሽን ደኅንነት ኦዲት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የአቬሽን ደኅንነት ኦዲቱ ከዓለም አቀፉ የሲቪል አቬየሽን ድርጅቶች ጋር በጥምረት የሚከናወን ነው ተብሏል። የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት ምክትል ዋና...