የታዳሽ ኢነርጂ ሃብቶችን በመጠቀም በአፍሪካ የማይበገር የኢንዱስትሪ እና ኢኮኖሚ እድገት መገንባት እንደሚቻል ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የተፋጠነ አጋርነት ለታዳሽ ኢነርጂ ልማት በአፍሪካ" በሚል መሪ መልእክት የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ነው። የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ የታዳሽ ኢነርጂ ፍላጎትን በተግባር ለማሳደግ...
የምክክሩ ባለድርሻዎች የትኞቹን አካላት ወክለው እየተሳፉ ይገኛሉ?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ሂደት ውስጥ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ተሳታፊ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
ለመኾኑ እነዚኽ የባለድርሻ አካላት ወኪሎች የትኞቹን አካላት ወክለው እየተሳፉ ይገኛሉ?
1. የሕብረተሰብ ክፍሎች...
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የአንድ ኮር ስታፍ አባላት ለተማሪዎች ዩኒፎርም እና የመማሪያ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባዕከር አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ድጋፉን ያስረከቡት በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ወርቅነህ ጉደታ ሠራዊቱ የሀገሩን ደኅንነት በመጠበቅ የልማት ሥራዎችን ከማስቀጠል...
“የተሰናዱ እመቤት፤ የተዋቡ ንግሥት”
ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከውበት የላቀ ውበት ተሰጣቸው፣ ከደም ግባትም የተወደደው ታደላቸው፣ ከብልሃትም የላቀውን ብልሃት ተቸራቸው። እረኞች ያዜሙላቸዋል፣ የዓለም አጫዎቾች ይቀኙላቸዋል፣ መኳንንቱ እጅ ይነሱላቸዋል፣ መሳፍንቱ ለክብራቸው ያረበርቡላቸዋል። ወይዛዝርቱ ሽቶ ይዘው ያርከፈክፏቸዋል። ጎበዛዝቱ በክብር...
“ክልላዊ እና ሀገራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሠራ ነው” የደሴ ከተማ...
ደሴ: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2016 ዓ.ም ክልላዊ እና ሀገራዊ ፈተናን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሂዷል። በምክክር መድረኩ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ የትምህርት ሥራ...








