“ባለሃብቶች በወሰዱት መሬት ላይ ፈጥነው በማልማት ራሳቸውን፣ ሕዝብን እና ሀገርን ተጠቃሚ በሚያደርግ ተግባር ላይ...

ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገነባውን የፊቤላ ኢንዱስትሪያል መኪና መገጣጠሚያ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልል እና የፌዴራል ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት ተመርቋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በላይነህ ክንዴ ግሩፕ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክሩ በመሳተፍ ታሪካዊ ዐሻራቸውን ማኖር እንዳለባቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራዊ ምክክሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመሳተፍ ታሪካዊ አሻራቸውን ማኖር እንዳለባቸው የአዲስ አበባ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊዎች ገለጸዋል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ ሀገራዊ ምክክር...

በከተማ ግብርና ልማት የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

ሰቆጣ: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አሰገደች የግሌ ይባላሉ። በሰቆጣ ከተማ 01 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ከሦስት ዓመት በፊት በጀመሩት የከተማ ግብርና ልማት አትክልት እና ፍራፍሬ ጓሯቸውን እያለሙ ይገኛሉ። በዚህም ከራሳቸው አልፈው ለገበያ በማቅረብ ቤተሰባቸውን...

የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን እያደራጁ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን እያደራጁ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገልጸዋል። ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እያስተባበረ የሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ለሰባተኛ ቀን እንደቀጠለ ነው። የኅብረተሰብ ክፍሎች...

የሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የቢዝነስ የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላትን የያዘ የሳዑዲ አረቢያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ...