“የመንግሥት ሠራተኞች የተሰጣቸውን ሙያዊ ኀላፊነት በአግባቡ መወጣት አለባቸው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.)
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወቅታዊ የሠላም፣ የልማት እና መልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የመንግሥት ሠራተኞች የመንግሥት ፖሊሲዎች እና ስትራቴጅዎች በአግባቡ እንዲፈጸሙ ሚናቸው ከፍተኛ ነው፡፡
የመንግሥት ሠራተኞች...
“የፍትሕ ጉባኤ የፍቅር ሱባኤ…”
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነፍሳቸው በሰላም ትረፍና ዕውቁ ኢትዮጵያዊ የሥነ ጽሑፍ ሰው ፀጋየ ገብረመድኅን "ሞክረናቸው ካልተሳኩት በርካታ ጉዳዮች ይልቅ፤ ፍጹም ያልሞከርናቸው ትንሽ ነገሮች ይበልጥ ያስቆጩናል" ይሉ ነበር፡፡ እውነት ነው! የሰው ልጅ በባሕሪው...
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 200 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች የነበሩ 200 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸውን የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያ እና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ...
“መነሻየን እያሰብኩ ነው የምሠራ” ባለሃብቱ በላይነህ ክንዴ
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በደብረ ብርሃን ከተማ ያስገነባው ፊቤላ ኢንዱስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንዲሁም የክልሉ እና የፌዴራል ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት ተመርቋል። በምረቃ ሥርዓቱ ላይ የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ...
የደሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ወጣቶች ጋር መከረ።
ደሴ: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል መንግሥት ተጠሪ አየነ ብርሃን እና የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ተገኝተዋል። ደሴ ከተማ ሰላሟን አስጠብቃ...








