በአማራ ክልል ከ8 ሚሊዮን በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎችን በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሳተፍ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በዘንድሮ የክረምት ወቅት ከ8 ሚሊዮን በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሳተፍ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ገለጸ። በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከሚሳተፉት...

በመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ የተመራ ልዑክ በጂቡቲ የመከላከያ ሠራዊትን 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለመታደም ጂቡቲ ገብቷል። ክብረ-በዓሉ ላይ የጂቡቲ የመከላከያ ሚኒስትር ሀሰን ኦመር መሐመድን...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በ2016 በጀት ዓመት 10 ወራት ከዕቅዱ በላይ ኃይል አመንጭቶል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሁለት ተርባይኖች ኃይል እያመነጨ የሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በ2016 በጀት ዓመት 10 ወራት ከዕቅዱ የ26 በመቶ ብልጫ ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨቱን የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ ገለፀ፡፡ በዘርፉ የእቅድ...

ለአርንጓዴ አሻራ ከ176 ሺህ በላይ የተለያዩ ችግኞችን ዝግጁ ማድረጉን የቃብትያ ሁመራ ወረዳ አሥተዳደር...

ሁመራ፡ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ እንደሀገር የተፈጥሮን ምህዳር ለመጠበቅ ለአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የሚውል የተለያዩ የችግኝ አይነቶችን ዝግጁ ማድረጋቸው ነው የተገለጸው። እየተደረገ ያለው ዝግጅትም...

“በምክክሩ በማጀት ውስጥ የሚወሩ፣ በጫካ ውስጥ የሚነገሩ እንዲኹም ትናንት እንደወንጀል የሚታዩ ጉዳዮች ወደ ጠረጴዛ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዲጂታል ሚዲያ ክፍል ጋር በነበራቸው ቆይታ ስለ ጉባኤው ሥራዎች፣ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ እና የወደፊት ጉዞ...