መግባባት የተሳነው ትውልድ ሀገራዊ ነጻነቱን እና ደኅንነቱን ማስጠበቅ አይችልም።

ባሕር ዳር: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመናዊ ሀገረ መንግሥት ግንባታ በ17ኛው ክፍለ ዘመን የ"ዌስትፋሊያ" የሰላም ሥምምነትን ተከትሎ እንደተመሠረተ ይነገራል። ሥምምነቱ በአውሮፓ የተከሰተውን የረዥም ጊዜ የሃይማኖት ጦርነት አስቁሞ አዲስ የፖለቲካ ሥርዓት መጀመሩን ያመለከተ ነው። ሥርዓቱ በ18ኛው ክፍለ...

ያለ ሰላም ትምህርትን፤ ያለ ትምህርትም ዘላቂ ሰላምን ማምጣት አስቸጋሪ ነው።

ደሴ: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወሎ ቀጣና የዞን እና የወረዳ ትምህርት መሪዎች፣ ከ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርእሰ መምህራን፣ ሱፐር ቫይዘሮች እና የትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 ዓ.ም የስድስት ወራት ዕቅድ...

የሥራ ስምሪት የዜጎችን ደኅንነት ያረጋገጠ እንዲኾን እየተሠራ ነው።

ገንዳ ውኃ: የካቲት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ክፍት የሥራ ዘርፎች ወጣቶችን ለማገናኘት የሚረዳ የባዮሜትሪክ ኪት ማሽን የሥራ ማስጀመሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራ እና ክህሎት መምሪያ...

“ሴፍቲኔት የድሆች እንባ አባሽ ነው” የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች

ደብረ ብርሃን: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የደብረ ብርሃን ከተማ ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት የሁለተኛ ዙር ተጨማሪ በጀት የምግብ ዋስትና ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የአካባቢ ልማት ተጠቃሚዎችን አስመርቋል። ፕሮግራሙ ዜጎች ከቤታቸው ወጥተው ተጨማሪ ገቢ እንዲያመነጩ እና በዘላቂነት እንዲደራጁ...

39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሔድ የነበረው ሁሉም የአህጉሪቱ ተወካዮች፣ የ26 የሀገራት መሪዎች እና ሁለት ንጉሦች የታደሙበት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ጉባኤውን ስኬታማ በኾነ መንገድ በማስተናገዷ ያመሰገኑት የወቅቱ የአፍሪካ...