“የሽግግር ፍትሕ አንድ ዓይነት አሠራር ሊኖረው አይችልም” ተመራማሪ እና አማካሪ ፊሊክስ ናሂንዳ (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዶክተር ፊሊክስ ናሂንዳ በኔዘርላንድስ የሕግ ተመራማሪ እና አማካሪ ናቸው። እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን አቆጣጠር ከ2008 እስከ 2016 በኔዘርላንድስ ቲልበርግ ዩኒቨርሲቲ በቲልበርግ ሕግ ትምህርት ቤት ዓለም አቀፍ ወንጀል ሳይንስ ረዳት...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የ2017 በጀት አመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ...

የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ኦድሪን በድሪ ደሴ ከተማ ገቡ።

ደሴ: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ኦድሪን በድሪ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞገስ ቸኮል እና የፌዴራል ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ደሴ ከተማ ገብተዋል። የሥራ ኀላፊዎቹ ኮምቦልቻ አየር...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ልዑክ የሲንጋፖር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ልማት ጎብኝቷል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ልዑክ በሲንጋፖር የቤቶች እና ልማት ቦርድ ተገንብተው በተመጣጣኝ ዋጋ ለህዝብ ተደራሽ የሚሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ጎብኝቷል፡፡ ኢቢሲ እንደዘገበው ልዑኩ በሀገሪቱ ብሔራዊ ልማት ሚኒስቴር...

በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የይቅርታ፣ እርቅ እና የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝብን ሲበድሉ የነበሩ አካላት ምኅረት ተደርጎላቸዋል። በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ከጠላት ጋር ተሰልፈው ሕዝብን የበደሉ የገንቦሬ ቀበሌ ነዋሪዎች የበደሉትን ሕዝብ ይቅርታ በመጠየቅ በሕዝብ እና...