” ያመለጣችሁ ዕድል ያስቆጫል” ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚችሉ ጉዳዮች ከባሕርዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ...
“እንደ ሀገር ዕዳ ለትውልድ እንዳይሻገር ብልጽግና ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው” የሀረሪ ክልል ርእሰ...
ደሴ፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
ውይይቱን የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦድሪን...
“ሰላማችን አሟልተን፣ የልማት ሥራዎችን አፋጥነን፣ ራሳችንን መቻል አለብን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከባሕርዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ...
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ጅግጅጋ ገቡ
ባሕር ዳር: ሰኔ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ረ) ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።
መሪዎቹ ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኢብራሂም ኡስማን ጋር በመኾን ጅግጅጋ ከተማ ገራድ...
ትኩረት የሚሹት የታሪክ እና የማንነት አሻራዎች!
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶች የአንድ ማኅበረሰብ የታሪክ እና የማንነት አሻራ በመኾናቸው የቅርሱ ባለቤት የኾነው ሕዝብ እና መንግሥት በመጠበቅ እና በመንከባከብ ከትውልድ ወደ ትውልድ ማሻገር ኃላፊነት አለበት።
በአማራ ክልል የሚገኙ...








