“ከ4 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን እየወሰዱ ነው” የደሴ ከተማ አሥተዳደር
ደሴ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ4 ሺህ 100 በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ መኾናቸውን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል፡፡ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ፍቅር አበበ ፈተናው በተሳካ ሁኔታ እንዲሰጥ የቅድመ...
በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ የቢሮው የሥራ ኀላፊዎች እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊዎች...
በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው።
ሁመራ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ መሰጠት እንደተጀመረ ዞኑ አስታውቋል። በአካባቢው አንጻራዊ ሰላም በመኖሩ ትምህርታቸውን በአግባቡ ሲከታተሉ የነበሩ 5 ሺህ 197 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን...
“ሁሉም ወረዳዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን እየሰጡ ናቸው” የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር
ሰቆጣ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ8ኛ ክፍል ፈተና በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም ወረዳዎች እየተሰጠ እንደሚገኝ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ገልጿል፡፡ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሰይፈ ሞገስ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በ147 ትምህርት...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የበጀት ዓመቱን የመጨረሻ 100 ቀናት ግምገማ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት የበጀት ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት የመጨረሻ የኾነውን የ100 ቀናት ግምገማ ዛሬ ጠዋት ጀምሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ ጠዋት የዘንድሮው...








