ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በስትራቴጂያዊ አጋርነት ዙሪያ መከሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ከወራት በፊት የተፈረመውን ስትራቴጂያዊ አጋርነት ተግባራዊ ማድረግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር...

ምክትል ፕሬዚዳንት እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎች የጫነውን የወታደራዊ አውሮፕላን የማፈላለጉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማላዊ የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የሀገሪቱን ምክትል ፕሬዚዳንት እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን የጫነ የወታደራዊ አውሮፕላን መሰወሩን አስታውቋል። የ51 ዓመቱን ምክትል ፕሬዚዳንት ሳኡሎስ ቺሊማን እና ሌሎችንም ሰዎች ጭኖ ከዋና ከተማው ሊሎንግዊ የተነሳው...

የወጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከቻይና አቻቸው ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ የሁለቱን ሀገራት “በሁኔታዎች የማይለዋወጥ ስትራቴጂያዊ አጋርነት" በተለያዩ መስኮች የበለጠ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተነጋግረዋል።...

የግዥ እና ንብረት አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ሥብሠባው የፌዴራል መንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል፡፡ ረቂቅ አዋጁን አስመልክቶ የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ...

ከ2010 እስከ 2015 ዓመተ ምህረት የተላለፉ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን የያዘ መጽሐፍ ይፋ ኾነ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀናት ግምገማ ቁልፍ የሆኑ ሴክተሮችን አፈጻጸም በጥልቀት በመመልከት ማካሄድ ጀምሯል። ከግምገማ መድረኩ በተጓዳኝ ከ2010 እስከ 2015 ዓመተ ምህረት...