የ8ኛ ክፍል ፈተና በወልድያ ከተማ አሥተዳደር እየተሰጠ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈተናው በዘጠኝ ትምህርት ቤቶች ሲማሩ ለቆዩ 1ሺህ 369 ተማሪዎች እየተሰጠ መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ አስራት በሪሁን ገልጸዋል። መምሪያው ከወልድያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ጋር...

“ከ16 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሰጠ ታደሰ የ2016 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር የ8ኛ ክፍል ፈተና በ358 ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ነው ብለዋል። በእነዚህ ትምህርት ቤቶች...

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አሰጣጥን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ700 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተናውን እንደሚወስዱ የገለጹት የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች...

የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ባቀረበችው ሃሳብ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ያቀረበችውን ባለሦስት ክፍል የሰላም አማራጭ ለመደገፍ ስምምነት ላይ ደረሰ። የተኩስ አቁም አማራጩ ያስቀመጠው ቅድመ ሁኔታ በሐማስ...

በድርቅ ተጎድተው የከረሙ አካባቢዎች አምርተው ራሳቸውን እንዲችሉ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድርቅ እና በጸረ ሰብል ተባይ ሰብላቸው ለተጎዳባቸው አካባቢዎች ዘር ለማቅረብ እየተሥራ መኾኑን ግብርና ቢሮ ገልጿል። በአማራ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን በ8 ዞኖች በሚገኙ 46 ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ...