አሳሳቢ እየኾነ የመጣው የልብ ሕመም

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልብ ሕመም የልብ ጡንቻ፣ የልብ ቧንቧ መሸፈኛ ወይም የልብ የደም ሥሮች በተለያዩ ምክንያት ጉዳት ሲያጋጥማቸው የሚከሰት ችግር ነው። የልብ ችግር በተፈጥሮም የሚከሰት ሲኾን በሕጻናት ላይ ይበልጥ...

“በግጭት ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርስን ጉዳት ለመቀነስ ስለ ሰላም መወያየት ይገባል” የደብረ ማርቆስ ከተማ...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተከታታይ ውይይቶችን በማድረግ የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጠሩ ግጭቶች በዜጎች የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ...

“የቱሪዝም ዘርፉ ለኢኮኖሚው የሚያደርገውን አስተዋጽኦ ለማሳደግ የተሠራው ሥራ ውጤት አስመዝግቧል” የቱሪዝም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻዎች የሀገሪቷ የሃብት መፍጠሪያ አማራጭ እንዲኾኑ እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤት እየተመዘገበበት መኾኑን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገልጸዋል። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር...

35ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፦ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር የ2ኛ ዙር የከተሞች የመጠጥ...

ህጻናት መብት እና ደኅንነታቸው ተጠብቆ በእውቀት እና ሥነ ምግባር ታንጸው እንዲያድጉ ሁሉም ሊረባርብ ይገባል...

እንጅባራ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)33ኛው የአፍሪካ የህጻናት ቀን ''የህጻናትን የትምህርት ተሳትፎ እና ጥራት የማሳደግ ጊዜው አሁን ነው'' በሚል መሪ ሃሳብ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል። በደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ አገዛዝን በመቃወም...