“የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ስናከብር የሀገራችንን ክብር እና የሕዝባችንን አንድነት የሚያጠናክር እንዲሆንልን ከልብ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ "የአንድነት፣ የአብሮነት እና የመረዳዳት እሴት ማሳያ ለኾነው 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል እንኳን አደረሳችሁ" ብለዋል።
የዒድ...
በአማራ ክልል በልዩ ልዩ ምክንያቶች ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጥ የሕጻናት እንክብካቤ እና...
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በባሕር ዳር ከተማ ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ አድርጎ ያስገነባውን የሕጻናት፣ እንክብካቤ እና ድጋፍ ማዕከል ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል።
ማዕከሉን የሴቶች እና...
“ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሲያከብር በአብሮነት እና በመረዳዳት መንፈስ ሊኾን ይገባል”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አፈ-ጉባኤዋ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛ...
የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ የተቀላቀሉ ታጣቂዎች ሌሎችም የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉ ጥሪ አቀረቡ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 16 ታጣቂ ኃይሎች በየቀበሌው በተደረጉ የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት እንዲሁም በሀገር በመከላከያ ሰራዊት ያልተቋረጠ ድጋፍ በሰላም ወደ ሕዝቡ ተቀላቅለዋል።...
“የሀገር ችግር የሚፈታው በትምህርት በመኾኑ በሕጻናት ደረጃ ፆታን መሰረት አድርጎ የሚመጣ ማኅበራዊ ቀውስን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕጻናት ቀን " የሕጻናትን የትምህርት ተሳትፎ እና ጥራት የማሳደግ ጊዜው አሁን ነው" በሚል መሪ መልእክት በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል። የበዓሉ አዘጋጅ የአማራ ክልል ሴቶች፣...








