የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አዳዲስ ምርቶችን ወደ ግብይት ሥርዓቱ ለማስገባት እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2016 በጀት ዓመት 11 ወራት 23 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ምርቶች ማገበያየቱን ገልጿል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ በኃይሉ ንጉሴ ተቋሙ...
በመኸር እርሻ 17 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን 17 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ለማግኘት ታቅዷል። ለእቅዱ መሳካት 580 ሺህ 356 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው። በዘንድሮው...
“የብልጽግና ፓርቲ በብሪክስ ማዕቀፍ አማካኝነት ለፍትሐዊ የዓለም ስርዓት ግንባታ በቁርጠኝነት ይሰራል” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ በብሪክስ ማዕቀፍ አማካኝነት የዓለምን ስርዓት ፍትሐዊና አሳታፊ ለማድረግ አበክሮ እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን ትናንት በሩሲያ...
ተረጂነትን ወደ ታሪክ ሠሪነት
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከልመና እና ተረጂነት በመላቀቅ በምግብ ዋስትና እራሷን ለመቻል በምታደርገዉ ጥረት ውስጥ እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶች እጅግ ተስፋ ሰጪ ናቸዉ ።
ሀገራችን በስንድ ምርታማን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ እራሷን በመቻል እዉቅናን ያገኘችበትን ስኬት አስመዝግባለች። ...
ኢትዮጵያ ያላትን ሰፊ የማዕድን ሀብት ለኃይል አማራጭ በመጠቀም የካርበን ልቀት ለመቀነስ እየሠራች እንደኾነ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማትዮስ እንደገለጹት ኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍን ለኃይል አማራጭነት በመጠቀም የካርበን ልቀትን ለመቀነስ እየሠራች ትገኛለች። ኮፐር፣ ኒኬል፣ ኮባልት፣ ሊቲየም እንዲሁም ሌሎች ውድ እና ለኃይል አማራጭ...








