የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮጀክቱ የ22 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት የሚሸፍን ነው ተብሏል። በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ፣ የአማራ...

ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር አጀንዳዎችን በማሰባሰብ እና በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል፡፡ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና ከዲያስፖራው ማህበረሰብ ግልፅ፣ አካታችና አሳታፊ በሆነ መንገድ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ ምክር ቤት በየፈርጁ ተለይተው ከቀረቡ በኋላ...

“ሩዝን በ5 ዞኖች ለማልማት እየሠራን ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ20 እና 25 ዓመት በፊት የፎገራ፣ ሊቦ ከምከም እና የደራ ውኃ ገብ መሬቶች ጥቅም የማይሰጡ ከመኾናቸውም በላይ በአካባቢው የሚተኛው ውኃ ሰዎችን ለእንግልት እና ለእርዳታ ጠባቂነት ዳርጓቸው እንደነበር የአሁኑ...

“ሀገራዊ ብልፅግና ሊረጋገጥ የሚችለው የቤተሰብ ብልፅግናን ማጎልበት ስንችል ነው” አቶ ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ብልፅግና ሊረጋገጥ የሚችለው የቤተሰብ ብልፅግናን ማጎልበት ስንችል ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገለጹ። አቶ ተመሥገን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሌማት ትሩፋት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎብኝተዋል። ምክትል...

“በከተሞች የተጀመረው የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ኑሮ በማሻሻል እና የከተማን ገጽታ በመገንባት ረገድ ፋይዳው የጎላ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍትኔት ማስተባበሪያ በክልሉ በምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍትኔት የተሠሩ ሥራዎችን በኮምቦልቻ ከተማ ገምግሟል፡፡ በግምገማው በክልሉ በምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍትኔት የታቀፉ 18 ከተሞች የተሳተፉበት የሁለት ዓመት...