የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ለ3 ሺህ አባዎራዎች የቤት መስሪያ ቦታ አስረከበ።

ደሴ: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ለ3ሺህ በማኅበር ለተደራጁ፣ ለአርሶ አደር እና ለአርሶ አደር ልጆች የቤት መሥሪያ ቦታ አስረክቧል። በልማት ተነሺ የኾኑ አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች የቤት መስሪያ ቦታ ተረክበዋል።...

ማኅበረሰቡ ከተረጅነት አስተሳሰብ ወጥቶ ወደ ምርት እንዲገባ ለማድረግ ፈፃሚ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡

ደሴ: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የደቡብ ወሎ ዞን እና የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል። በውይይት መድረኩ ላይ ማኅበረሰቡ...

“ሀ ግእዝ ብለው የቆጠሩ፤ ኢትዮጵያን ያኖሩ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀ ግእዝ ብለው የቆጠሩት ቀዳሚ ታሪክ ጽፈዋል፣ ታላቅ ሀገር አውርሰዋል፣ ያልተበረዘ ማንነት፣ የራስ የኾነ እሴት፣ ትውፊት አኑረዋል፣ ሀ ግእዝ ብለው የቆጠሩት ሉዓላዊነትን አስጠብቀዋል፣ ነጻነትን አጽንተዋል፣ ሀገርን ከእነ ድንበሩ፣...

ጣፋጩ የደቅ ማንጎ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደቅ ደሴት በጣና ሐይቅ ላይ ካሉት ደሴቶች ሁሉ ትልቁ ደሴት ነው፡፡ ከባሕር ዳር ከተማ በ37 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የደቅ ደሴት ከባሕር ዳር በጀልባ 3 ሰዓት የሚፈጅ...

“ሀሰተኛ የመረጃ ስርጭትን በበቂ ሁኔታ ለመታገል የወቅቱን የሚዲያን ባሕሪ መገንዘብ ወሳኝ ነው ” አቶ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እየተስፋፋ ያለውን ሀሰተኛ መረጃ በበቂ ሁኔታ ለመታገል የወቅቱን የሚዲያ ባሕሪ በአግባቡ መረዳት አስፈላጊ እንደኾነ በብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኀላፊ አዲሱ አረጋ ገልጸዋል። በብልጽግና ፖርቲ...