በሁመራ እና አካባቢው የተቋረጠውን ኃይል መልሶ ለማገናኘት የሚያስችል ሥራ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ከሰኔ 9/2016 ዓ.ም የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ተቋርጧል። በሁመራ እና አካባቢው በተዘረጋው ባለ230 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ተሸካሚ የብረት...

“ሀገርን መውደዳችን በምንሰጠው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ልክ ይገለጻል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ሰው ሀገሩን ምን ያህል ይወዳል? ሲባል መልሱ "በበጎ ፈቃድ የሚያገለግላትን ያክል" ነው ብለዋል። "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ...

በመደራጀት እና በኅብረት ለሴቶች ዘርፈ ብዙ ተጠቃሚነት መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና...

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር የሴቶች የልማት ኅብረት መልሶ ማደራጀት እና የጥምረት ተቋማት የጋራ የምክክር መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።...

“ሕዝቡ በፀጥታ ችግሩ ከፍተኛ ጫና እንደደረሰበትና ሕግ እና ሥርዓት እንዲከበርለት አጥብቆ እንደሚሻ ተገንዝበናል።” የቋሚ...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሪዎች እና የሕዝብ ወኪሎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሰላምን ለማምጣት ያለሙ ወይይቶችን አድርገዋል። በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት ካስከተለው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት በተጨማሪ በክልሉ ሕዝብ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ...

“በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፉ የክረምት ወራት የበጎ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ በጎ ፈቃደኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ተገኝተዋል። በዘንድሮው የክረምት ወራት በ14 ዘርፎች ከ34 ሚሊዮን በላይ በጎ ፈቃደኞች የሚሳተፉ ሲኾን...