የአዕምሮ ጤና እና ሌሎች የአካል ክፍሎቻችን ያላቸው ግንኙነት ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዕምሮ ጤና ዓለም አቀፍ ችግር ሲኾን ከግማሽ በላይ የሚኾነው የዓለም ሕዝብ በሕይወት ዘመኑ ካሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች ውስጥ አንዱን ያስተናግዳል። የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ከሁለት ሰዎች አንዱ በሕይወት ዘመኑ...
“ኢትዮጵያዊን አጀንዳዎቻቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማቅረብ በውይይት እንዲፈቱ ማድረግ አለባቸው” አስቻለ አላምሬ
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አስቻለ አላምሬ ከምሥራቅ ጎጃም ዞን እና ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ሰላምን ለማምጣት ያለመ ውይይት ሲያያደርጉ...
የመከላከያ ጀኔራል መኮንኖች አዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ጀኔራል መኮንኖች አዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ጋር በዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ ውይይት አካሂደዋል፡፡
የአማራ ክልል የሰላም ኮንፈረንሰ ውይይት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተደርጓል፡፡ ወይይቱን የመሩት...
“የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሠረት ማድረግ ይገባናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
"የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሠረት ማድረግ ይገባናል" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
የአዘርባጃንን ምርጥ ተሞክሮ በመውሰድ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለመስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ዛሬ ከሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ስትሪንግ ኮሚቴ...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን እና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ከሰላም ሚኒስቴር ጋር መገናኛ ብዙኀን ሰላምን ለማስጠበቅ ያላቸውን ሚና የሚያጠናክር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር...








