በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደረ የስድስተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰለም መጠናቁን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥዳደር ሲሰጥ የነበረው የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የብሔረሰብ አስተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኅላፊ ሰይፈ ሞገስ ገልጸዋል። በ179 ትምህርት ቤቶች 5ሽህ 926 ተማሪዎች ፈተናውን እንደተፈተኑ...
በክልሉ የልብ ህክምና ማዕከላትን ለሟቋቋም ስትራቴጅክ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልብ ህመም የልብ ጡንቻ፣ የልብ ቧንቧ መሸፈኛ ወይም የልብ የደም ስሮች በተለያዩ ምክንያት ጉዳት ሲያጋጥማቸው የሚከሰት ችግር ነው። የልብ ችግር በተፈጥሮ የሚከሰት ሲኾን በሕጻናት ላይ ይበልጥ ጎልቶ እንደሚታይ...
“ሕገወጥ የንግድ ሥርዓትን በማስወገድ ለንግዱ እና ለሸማቹ ማኅበረሰብ አመቺ የገበያ ልውውጥ እንዲኖር ይሠራል” የወልቃይት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ10 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል። በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ10...
የሕዝቡ ቀዳሚ ጥያቄ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥለት እንደኾነ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በሰላም እና በልማት ሥራዎች ዙሩያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ...
“ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ የልማት ትብብር አጠናክራ ለመቀጠል ትሠራለች”ሊዩ ዋይ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የቻይና የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትውውቅ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሃሰን መሐመድ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ የአዲስ አበባ ንግድ እና...








