“በሸማች እና በምርት መካከል ያለውን የንግድ ሰንሰለት በማሳጠር ጤናማ ግብይት እንዲኖር መሥራት ይገባል” ንግድ...

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በግብይት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ ለጅምላ ነጋዴዎች እና ለባለድርሻ አካላት የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት...

“በዞኑ 82 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለኅብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጡ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 82 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለኅብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጡ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ውኃ እና ኢነርጂ መምሪያ ኀላፊ ፋሲል አረጋ ገልጸዋል።...

የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰኔ 13/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የቆየው የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

“ከ1ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ተሠራጭቷል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበበ መኮነን እንደገለጹት ለምርት ዘመኑ አገልግሎት የሚውል1ሚሊዮን 544ሺህ 956 ኩንታል ሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሟል፡፡ ኀላፊው ግዥ ከተፈጸመው ውስጥ 1ሚሊዮን 263 ኩንታል...

ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው 4ኛዉ ፋይናንስ ለልማት ጉባዔ የተሳካ እንዲኾን ኢትዮጵያ እና የመንግሥታቱ ድርጅት በጋራ እንደሚሠሩ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴትን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሁለቱ ኅላፊዎች ኢትዮጵያ በመጭው ሀምሌ ወር የምታስተናግደው...