በደቡብ ጎንደር ዞን ክትባት ያልወሰዱ ሕጻናትን የመለየት ሥራ እየተሠራ መኾኑን ዞኑ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕጻናትን ከተለያዩ ወረርሽኞች ለመጠበቅ እና ክትባት ለመስጠት የመለየት ሥራ በሁሉም ወረዳዎቹ እየሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ሕጻናት በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ እና ከዛም...

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በማስተርስ እና በዲግሪ በተለያየ ሙያ ያስተማራቸውን እና ያሠለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት እያስመረቀ እንደሚገኝ ከኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

“ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል እና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ ዕድገትን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ጽኑ መሠረቶች...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) «የፊስካል ፌዴራሊዝም መሠረታዊ ጉዳዮች እና የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ» በሚል መሪ መልዕክት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ሥልጠና እየተሠጠ ነው፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...

የአጓት ውኃ የአፈር ግድብ መጠናቀቅ የአካባቢው አርሶ አደሮች በዓመት ከሁለት ጊዜ በላይ እንዲያመርቱ እድል...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአጓት ውኃ የአፈር ግድብ በደቡብ ጎንድር ዞን በስማዳ ወረዳ በ182 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነባ ፕሮጀክት ነው። የግድቡ ግንባታ እንደተጠናቀቀ እና በቅርቡ እንደሚመረቅ የተናገሩት የደቡብ ጎንድር ዞን...

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ቀድሞ ከሚታወቅባቸው አገልግሎቶቹ ልቆ ለመምጣት ከፍተኛ ጥረት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ።

ደሴ: ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ ወደ ሥራ የገባው የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከሚታወቅባቸው አገልግሎቶቹ ልቆ ለመምጣት በከፍተኛ ጥረት ላይ እንደሚገኝ የባንኩ ሥራ አስፈጻሚ እመቤት መለሰ (ዶ.ር) ተናግረዋል።...