እኛ እና እንግሊዛውያን የተቸገሩ ዜጎችን የምንረዳበት መንገድ ለምን ተለያየ?

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለይ በትላልቅ ከተሞች ልመና በስፋት ይስተዋላል። እነዚህ እርዳታ ጠያቂዎች በተለያየ የዕድሜ፣ ፃታ፣ ዕምነት፣ አስተሳሰብ፣ ኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ናቸው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለጋሽ ነው። ለእርዳታ እጁን...

የዘመናት የሕዝብ ጥያቄ የነበረው የደሴ መናኸሪያ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ደሴ: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የደሴ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የፌዴራል እንዲሁም የደቡብ ወሎ ዞን መሪዎች በተገኙበት የደሴ መናኸሪያ በደማቅ ኹኔታ ተመርቋል። መናኸሪያው በሰባ አንድ ሚሊየን ብር...

በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው።

ደሴ: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የተለያዩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተመረቁ ነው። 3 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር ርዝመት...

“ሂዱ እና ወራሪዎችን ድል ንሷቸው፤ በኮሪያ ልሳነ ምድርም ሕግና ሥርዓትን አስከብሩ” አጼ ኃይለሥላሤ

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ኮሪያ ደቡብ ኮሪያን በመውረሯ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በ1942 ዓ.ም ባደረገው ሥብሠባ ሰሜን ኮሪያ የጠብ ጫሪነት ተግባሯን በአስቸኳይ እንድታቆም አስጠነቀቀ። ሰሜን ኮሪያ ግን ውሳኔውን ወደ...

“በርካታ ኀይልን ፈጻሚ ማድረግ የመሪነት ሚና ቢኾንም ውጤታማ መኾን የሚቻለው በትብብር ነው” ከንቲባ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕዝብ ተመራጭ ሴቶች ሚና በሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ መልእክት ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በርካታ ኀይልን ፈጻሚ ማድረግ የመሪነት ሚና ቢኾንም ውጤታማ መኾን የሚቻለው በትብብር መኾኑን ከንቲባ...