ገበታ ለትውልድ የጎበኘው “የሎጎ ሐይቅ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የሚገኘው የሎጎ ሐይቅ በሰንሰለታማ ተራሮች የተዋበ ድንቅ ስፍራ ነው፡፡ የሐይቁ መልክዓ ምድራዊ ገጽታም ለዕይታ ማራኪ ነው
ከደሴ ከተማ በስተ ሰሜን አቅጣጫ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት...
“መረጃን ሳያረጋግጡ መቀበል ብዙዎቹን ለጉዳት ዳርጓል” አየለ አዲስ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምንኖርበት ዓለም በአንድ ጊዜ በርካታ መረጃዎችን ማግኘት የምንችልበት ነው።
አንድ ጊዜ ተንቀሳቃሽ ስልካችንን አለያም ኮምፒውተራችንን ከከፈትን ማባሪያ በሌለው መንገድ ዜናዎች፣ ጹሑፎች እና የማኀበራዊ ሚዲያ መልዕክቶችን እናገኛለን። እነዚህ መረጃዎችም የእኛን...
የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ ልማት እና ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ዝግጁ መኾናቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትወልድ ኢትዮጵያውያን ክረምቱን ወደ ሀገራቸው በመግባት አሻራቸውን እንዲያኖሩ ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል።
ይህን ተከትሎ ዛሬ በ26ኛው የሐረር ቀን በዓል...
“ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን አይተኬ ሚና ተጫውታለች” የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል አባልነቷ በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን አይተኬ ሚና መጫወቷን የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ገለጸ። በኬንያ ናይሮቢ ከሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ቢሮ የተውጣጣ ልዑክ...
አዲሱ የጋራ ገቢዎች ክፍፍል የክልሎችን ገቢ እንደጨመረ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ጸሐፊ ኃይሉ ኢፋ የ2016 በጀት ዓመት ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት አዲሱ የጋራ ገቢዎች ቀመር ከ2013 በጀት ዓመት...








