“መደጋገፋችን የቆየ እሴታችን ቢኾንም ይበልጥ በማጎልበት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም ክልል አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ...

የባሕል ማዕከሉ ግንባታ ጉዳይ!?

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል ማዕከላት የአንድን ማኅበረሰብ ባሕል፣ ታሪክ እና ወግ በአንድ ቦታ በማዕከል ለማስተዋወቅ እና የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ ያገለግላሉ፤ ሥልጠና እና ምርምሮችን ለማከናወን፣ የዕደ ጥበብ ውጤቶችን ጭምር በማምረት ለገበያ በማቅረብ...

በግጭትቶች ምክንያት ለተጎዱ ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ ከግጭት ጋር በተያያዘ ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ በአግባቡ ተደራሽ እንዲኾን የክትትል ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ...

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን 5 መቶ 44 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት፣ የተመራቂ ወላጆች፣ የአካባቢው ታላላቅ የሀገር ሽማግሌዎችና የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ በተገኙበት በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች ያሠለጠናቸውን 5 መቶ 44 የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ተማራዎችን...

“ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” ሄኮ ኒትዝሺከ

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ ኒትዝሺከ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ በውይይታቸው ወቅት ጀርመን የኢትዮጵያ ቁልፍ ስትራቴጂክ አጋር መኾኗን ገልጸው...