”የሃይማኖት አባቶች የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም እና አንድነት ለማረጋገጥ የላቀ አስተዋጽኦ አላቸው“ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሃይማኖት አባቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠይቋል፡፡
ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሃይማኖት አባቶች የበኩላቸውን ኀላፊነት እንዲወጡም የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም ጥሪ አቅርበዋል። 'የሃይማኖት...
“የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአግባቡ በመተግበር የክልሉን ኢኮኖሚ ማሳደግ ይገባል” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ...
ደሴ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ እና በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች የክልል...
ዓመታዊ የታክስ እና የጉምሩክ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ እንደሚካሄድ የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ዓመታዊ የታክስ እና የጉምሩክ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማጠቃለያ እና የአዲስ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል።
በዚህ ዓመት በተደረገው ሀገር...
“የተፈተነው ትራንስፖርት እና የበዛው የሕዝብ እንግልት”
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሁሉን ይሰጣል፡፡ ሰላም ሲኖር ዘመድ ከዘመዱ ይጠያየቃል፤ በሬና ገበሬ ይገናኛሉ፡፡ መልካሙን ዘር ወደ ምድር ዘርተው፣ ፍሬውን ይጠብቃሉ፡፡ ነጋዴዎች በሌሊትም ኾነ በቀን ይጓዛሉ፣ አንደኛውን ከሌላኛው ያገናኛሉ፤ ተማሪዎች በማለዳ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አንቶኒ ካፑአኖ ጋር ተገናኝተው በማደግ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የጉዞ እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ ላይ ተወያይተዋል።
በባሕል...








