“ምርት እና ምርታማነት እያደገ ሲሄድ የኑሮ ውድነቱም እየተሻሻለ ይሄዳል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሠባ እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ...
“ከ3 ነጥብ 8 ሚሊዮን በላይ የሥራ እድል ተፈጥሯል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሥራ እድል ፈጠራ ዙሪያ የተፈሠሩ ሥራዎችን በተመለከተ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በኢትዮጵያ ከፍተኛ የኾነ የሥራ አጥነት ችግር ነበር፤ አሁንም አለ ብለዋል፡፡ የሥራ አጥነት...
“ኢትዮጵያ የቆመችው በአርሶ አደር፣ ወታደር እና መምህራን ውለታ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሠባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ...
ከ390 በላይ ፋብሪካዎች በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ማምረት መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሠባ እየተካሄደ ነው፡፡
በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ሥብሠባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
“13 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡
በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እንድምታሰገባ...






