ምሥጠራ /ኢንክሪፕሽን
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመረጃ እና ተግባቦት ቴክኖሎጂ እድገት እጅግ ግሩም በኾነ ፍጥነት እየረቀቀ መጥቷል። በይነ መረብ ደግሞ ሰዎች የቦታ ርቀት ሳይገድባቸው የትም ኾነው የትኛውንም ዓይነት መረጃ ያለሥጋት መለዋወጥ እንዲችሉ ረድቷል። ዘመን...
“መንግሥት ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚነሱ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ይሠራል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገር ጋር በጋራ የምትሠራ ሀገር መኾኗን እና የሚነሱ ችግሮችንም በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሥትሠራ መቆየቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
የፌዴራል መንግሥት ከሕወሐት ጋር ጦርነት ላይ...
የ2017 የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ኾኖ ጸደቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ተወያይቶ አጽድቋል፡፡ የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው፡፡
ወልድያ: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በርቀት፣ በተከታታይ ቅድመ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም 814 ተማሪዎችን በህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ልዕለ ህክምና ግቢ እያስመረቀ ነው። ከተመራቂዎቹ መካከል 225ቱ ሴቶች መኾናቸው ተገልጿል።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተወካይ...
“አቅማችን በፈቀደ መጠን እየተከታተልን ሌቦች ላይ እርምጃ መውሰድ አለብን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸውም ሙስና ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ምልከታ እንዳለውም ገልጸዋል፡፡ ሌብነት ነቀርሳ...








