“በኢትዮዽያ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ 10 ሺህ 467 ሰዎችን መመዝገብ ተችሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት መልእክት የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ካሉበት ውስብስብ ችግሮች ወጥቶ ለውጥ ላይ እንደኾነ ጠቁመዋል። የሕዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ሥራ ማስተካከያ...

የደብረ ብርሃን የኮሪደር ልማት በአረንጓዴ አሻራ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ ከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የ2ኛው ምዕራፍ 2ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መረሐ ግብር እና የክረምት ሥራዎች የንቅናቄ መድረክ "የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ይገኛል። የደብረ ብርሃን ከተማ...

የኑሮ ውድነትን እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን መፍታት በቀጣይ ትኩረት እንደ ሚሰጠው የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን በእንጅባራ ከተማ እያካሄደ ነው። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሙሉዓዳም እጅጉ በጉባኤው መክፈቻ ላይ “ካሉብን ውሥብሥብ...

“ቤተሰብንም ኾነ ትምህርት ቤትን በሀገር ደረጃ ለማስጠራት የሚያስችል ዝግጅት አድርገናል” የ12ኛ ክፍል ተማሪ

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተማሪ ፍቅር አዲስ በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የመቅደላ ወረዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ ናት፡፡ ተማሪ ፍቅር አዲስ ከአሚኮ ጋር በነበራት ቆይታ እንዳለችው ሁሌም...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጽድቋል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጄ...