ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የሕዝብ ለሕዝብ እና የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሠሩ አስታወቁ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች ስብሰባ በስኬት ተጠናቅቋል። የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች የጋራ ድንበር አሥተዳደር ስብሰባ ማካሄዳቸውን አስመልክተው...
“በዜጎች መካከል የቆዩ የአብሮነት፣ የመከባበር፣ የመደጋገፍ እና የመረዳዳት እሴቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ መሥራት ይገባል” የአዊ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው በቀረበው የሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ሪፖርት ላይ ማብራሪያ የሰጡት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው በክልሉ...
“የአማራ ክልል መንግሥት የሰላም ካውንስሉ ለሚያቀርበው ማነኛውም ጥሪ ዝግጁ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በንግግር እና በምክክር እንዲፈታ 15 አባላት ያሉት አመቻች የሰላም ካውንስል መቋቋሙ ይታወሳል፡፡ ካውንስሉ ለየትኛውም ወገን ማዳላት ሳያሳይ በየትኛውም ወገን ጫና ሳይደረግበት...
የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 የዲግሪ ፕሮግራሞችን ለመጀመር እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የጤና ባለሙያዎችን እያፈራ የሚገኝ ተቋም ነው። ኮሌጁ በ2016 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን እና በቀጣይ ለመሥራት ባቀዳቸው ሥራዎች ዙሪያ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር...
ለ2016 ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ተፈታኝ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመምህራኖቻቸው እና በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህራን ሲታገዙ መቆየታቸውን እና በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል። ከፈተናው ጥሩ ውጤት እንደሚጠብቁም ነግረውናል፡፡ ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ በተለያየ አግባብ ሲያግዟቸው መቆየታቸውንም መምህራን...








