“የኦንላይን ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ የሚሠራጨው መረጃ ሐሰተኛ ነው” ትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች የኦንላይን ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ የሚሠራጨው መረጃም ፍጹም ከእውነት የራቀ ሐሰተኛ...
ኢትዮጵያውያንን ለመታደግ የተዘጋጀው የሙዚቃ ድግሥ
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ድርቅ እየተከሰተ በርካቶችን ከቀያቸው አፈናቅሏል፤ የሰው ሕይዎት አጥፍቷል፤ እንስሳትንም ጎድቷል፡፡ በወቅቱ የተከሰተውን ረሀብ የኢትዮጵያ መንግሥት ለዓለም ሕዝብ ባለማሳወቁ እና እርዳታ ከለጋሾች ባለመጠየቁ መትረፍ የነበረባቸው ወገኖች...
“ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች እያሳካቻቸው ያሉትን ስኬቶች ለማስቀጠል፤ ሰላም በእጅጉ ያስፈልጋታል” አቶ ብናልፍ አንዱዓለም
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሰላም ግንዛቤ በመፍጠር ዜጎች ለሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ለማድረግ ያለመ የሰላም ሩጫ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በመካሄድ ላይ ነው።
በአዲስ አበባም "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ...
“የኢንዱስትሪ ሽግግሩን የሚያሳካ ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ለቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 100 ተማሪዎቹን አስመርቋል።
በምረቃው ሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ባስተላለፉት መልዕክት የቴክኒክና...
በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በቀጣይ ዓመት የተሻለ ገቢ መሰብሰብ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ።
ደሴ: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ ማኅበረሰቡ ስለ ግብር ያለውን ግንዛቤ የሚያሳድግ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ ግብር ከፋዮች፣ የከተማ አሥተዳደሩ ገቢዎች መምሪያ ሰራተኞች እና መሪዎች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ኾነዋል።...








