በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር መድረክ ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሐ ግብሩ ከከተማ አሥተዳደሩ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ በጎ ፍቃደኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
ወጣት አካልነው አስማረ እና እፁብ ድንቅ ጥላሁን በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሦስት...
የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ በርናባስ በሰቆጣ ከተማ ለተቸገሩ ወገኖች የሚውል...
ሰቆጣ: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አቡነ በርናባስ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ከተማ ለሚኖሩ እና የተቸገሩ ወገኖች የሚውል 560 ኩንታል ማሽላ ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፍ የተደረገላቸው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ መይትወ ወርቁ ቤተሰቦቻቸውን ለማስተዳደር ተቸግረው እንደነበር...
በርካታ ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ጥያቄን በራሳቸው መሸፈን የሚያስችል አቅም መፍጠራቸው ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ.ር) ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደርን ጨምሮ ስድስት ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ጥያቄን በራሳቸው መሸፈን የሚያስችል አቅም መፍጠራቸውን ተናገረዋል።
ኢትዮጵያን ከተረጂነት...
”ፅንፈኞች ጀግና አመራሮችን በመግደል፣ የሥርዓት ለውጥ ማምጣት አይችሉም” ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች በኬሚሴ ከተማ ከሕዝብ ጋር...
በጎንደር ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት መርሐ ግብሩ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ተጀምሯል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ እና ለአብሮነት በሚል መሪ ቃል የክረምት በጎ አድራጎት ተግባር የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተካሂዷል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎች...








