በመተማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ባለው የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከረ መኾኑን...

የመንገድ መሠረተ ልማቶች ተገንብተው ለአገልግሎት ዝግጁ መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝቡን የመንገድ መሠረተ ልማት ፍላጎቶች ለማሟላት በበጀት ዓመቱ ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው አዲስ የመንገድ ግንባታ እና የድልድይ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንገድ መምሪያ...

የደብረ ማርቆስ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ወንጀልን ለመከላከል በአሽከርካሪዎች እና ቤት አከራዮች ላይ ልዩ ደንብ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ከወቅታዊ ሁኔታ አንፃር የከተማውን ሰላም እና ደኅንነት ለማስከበር እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚያስችል ክልከላዎችን በአሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ እና በቤት አከራዮች...

ሰላም እንዲሰፍን እና የልማት ሥራዎች በታቀደላቸው ጊዜ እንዲሠሩ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሠላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሠላም" በሚል መሪ ሐሳብ በደቡብ ጎንደር ዞን ሁሉም ወረዳዎች ሕዝባዊ የሠላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡ በሰላም ኮንፈረንሱ የተሳተፉ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ሰላምን ማስፈን የሁሉም አካላት ድርሻ ...

“የኩታ ገጠም እርሻ ሥራው በምግብ ራስን ለመቻል የሚደረገውን ጥረት የሚያሳካ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኩታ ገጠም እርሻ ሥራ እየተስፋፋ የመጣ ተግባር መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት የዚህ ክረምት የእርሻ ዕቅድን ሊያሳካ የሚችል...