4 ሺህ 200 የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ እየወሰዱ...
እንጅባራ: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ከአዊ ብሔረሰብ አስተዳደርና መተከል ዞን የተመደቡ 9 ሺህ 921 ተፈታኝ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችል ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን ተናግረዋል።
በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያው ዙር የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ...
የኮምቦልቻ ከተማ ተለዋጭ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ ተለዋጭ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል። 7 ነጥብ 58 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአስፋልት...
ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 21 ነጥብ 79 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ተቋሙ በበጀት ዓመቱ በርካታ ስኬቶችን ያገኘበት እንደነበርም የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተናግረዋል። ተቋሙ ከተጣራ ትርፍ...
አስፈጻሚው አካል ለሕዝብ ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በተመረጡባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን በማነጋገር 127 ሺህ 277 ቀበሌዎች ላይ የሰበሰቧቸውን ጥያቄዎች ለአስፈጻሚ ተቋማት ለይተው አቅርበዋል፡፡
አስፈጻሚው አካል ለሕዝብ ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራም የሕዝብ...
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ዙር የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ የ12ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ...
ጎንደር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ.ር) እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው ከምዕራብ ጎንደር፣ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ፣ ከማዕከላዊ ጎንደር እና ከጎንደር ከተማ ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተናውን የሚወስዱ 11 ሺህ ተማሪዎችን ሲሠራ...








