“በጸጥታ እና ተያያዥ ችግሮች ፈተና መውሰድ ያልቻሉ ተማሪዎችን የማካካሻ ትምህርት በመስጠት ፈተናውን እንዲወስዱ ይደረጋል”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአሁኑ የፈተና አሰጣጥ ሂደት የተማሪዎችን የዕውቀት ደረጃ በተገቢው መንገድ የሚለካ መኾኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከሕዝብ እንደራሴዎች ለተነሱ የተለያዩ...
የውስጥ አንድነትን በማጠናከር ዘላቂ ጥቅሞቻችን ላይ በጋራ መሥራት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ።
ጎንደር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የውይይቱን መነሻ ጽሁፍ ያቀረቡት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ካሳሁን ንጉሴ ውይይቱ በክልሉ ብሎም...
ከ740 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ህጻናት ኩፍኝን ጨምሮ ለሌሎች በሽታዎች ክትባት እንደሚሰጥ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኩፍኝ በሽታ በሀገራችን ለህጻናት ሕመም፣ የአካል ጉዳት እና ሞት ምክንያት ከኾኑት በሽታዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በሽታው ኩፍኝ በሚባል ረቂቅ ተህዋሲያን በንክኪ እና በትንፋሽ አማካኝነት የሚተላለፍ ነው።
በአማራ...
ኢትዮጵያ እና ኢራን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ እና ኢራን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር አሊ አክባር ረዚን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው...
በግብርናው ዘርፍ ውስጥ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ያላቸውን ሃብት ያለምንም ብክነት መጠቀም አለባቸው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት ለግብርናው ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት የዘርፉን ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ በሚደረጉ ጥረቶች ውስጥ ያሉ ፕሮጀክቶች አበርክቷቸው ከፍ ያለ መኾኑ ተገልጿል፡፡
ከእነዚህ ፕሮጀክቶች መካከል የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም አንዱ ነው፡፡...








