የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር ከቴክኖሎጂው ጋር በተገናኘ ለሚመጡ ችግሮች የጋራ መፍትሔ መሻት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይናዋ ሻንግሃይ ሲካሄድ ከቆየው የዘንድሮው ዓለማቀፍ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዐውደ ርዕይ ጎን ለጎን “ገቨርኒንግ ኤአይ ፎር ጉድ ኤንድ ፎር ኦል” በሚል መሪ መልዕክት ዓለማቀፍ የዘርፉ ምሁራን እና የቴክኖሎጂው መሪዎች...

ኢትዮጵያ የብሪክስ የልማት ባንክ አባል ለመኾን የምታደርገውን ጥረት ሩሲያ እንደምትደግፍ ገለጸች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሩሲያ በብሪክስ የትብብር ማዕቀፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ይበልጥ አጠናክራ ለመቀጠል እንደምትሠራ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ተናገሩ። አምባሳደር ኤቭጌኒ ኢትዮጵያ ብሪክስን ከተቀላቀለች ጀምሮ በሚደረጉ ሁነቶች እያደረገች...

“የሰላም ካውንስሉ የሰላም ሀሳብ የዘገየ ቢኾንም ተገቢ እና አስፈላጊ ነው” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ ከመንግሥት ሠራተኞች፣ ከወጣቶች እና ከንግዱ ማኀበረሰብ ጋር የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል ፡፡ የመወያያ ሰነዱን ያቀረቡት የወረዳው ብልጽግና...

የሰላም ካውንስሉ ያቀረበው የሰላም ጥሪ ውጤታማ እንዲኾን የበኩላቸውን እንደሚወጡ የጎንደር ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።

ጎንደር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት ሠራተኞች ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከሚገኙ ክፍለ ከተሞች እና የቀበሌ አሥተዳደሮች የተውጣጡ የመንግሥት ሠራተኞች ተገኝተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በክልሉ...

የቀረበው የሰላም አማራጭ ተግባራዊ እንዲኾን የበኩላቸውን እንደሚወጡ የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ በደብረማርቆስ ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በሰላም እጦት ያገኘነው ጥቅም የለም፣ ልማታችን ወደ ኋላ ቀርቷል፣ ውድ የኾነው የሰው ሕይወት ጠፍቷል ያሉት የኮንፈረንሱ...