“የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” በምዕራብ ጎጃም ዞን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በሽንዲ ከተማ አሥተዳድር ''ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል።
በኮንፈረንሱ የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ...
“ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና የሕዝብ ለሕዝግ ግንኙነት እንዲጠናከር ትሠራለች”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ከሐምሌ 4 እስከ 5/2016 ዓ.ም በተካሄደው የብሪስክስ አባል ሀገራት ፓርላሜንታዊ ፎረም ላይ ተሳትፏል፡፡
አፈ ጉባኤ...
ማኅበረሰቡ ባደረገው እገዛ የ12ኛ ክፍል ማኅበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በስኬት መጠናቀቁን ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 03 እስከ ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል...
የሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የማኅበረሰብ ጤና አገልግሎት እና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና እንክብካቤ ዳይሬክተር ወንድሜነህ ልየው እንዳሉት ሥርዓተ ምግብ የማኅበረሰቡ የጤና ችግር እንዳይኾን ከተነደፉ ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱ የሰቆጣ ቃልኪዳን...
የታጠቁ ኀይሎች ለውይይት እንዲቀርቡ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።
በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ልቦናዊ...








