“የሕዝባችንን ፍላጎት ለማሟላት በየትኛዉም ጊዜ እና አጋጣሚ ችግሮቻችን በውይይትና በድርድር እንድንፈታ በተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ...
ባለፉት ወራቶች በክልላችን ሕዝብ ላይ የደረሰዉን ስቃይ እኛም ሆነ ጫካ ያሉ ወንድሞቻችን ያዉቁታል፡፡ አሁንም በድጋሜ ለማረጋገጥ የምፈልገዉ ለሰላማዊ አማራጮች በሙሉ በራችን ክፍት ስለመሆኑ ነው፡፡
በመሆኑም ለሕዝባችን ሰላም እና አንድነት፤ ለክልላችን ልማት እና እድገት ስንል በየትኛዉም...
“በተመረቅንበት የትምህርት መስክ ሥራ ፈጣሪ በመኾን ሀገርን የሚጠቅም ሥራ እንሠራለን” ተመራቂዎች
ደሴ: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በዲግሪ እና በደረጃ መርሐ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 736 ተማሪዎች አስመርቋል።
ተመራቂ ተማሪዎች የኮሮና ወረርሽኝ እና የሰሜኑ ጦርነት በትምህርታቸው ላይ እንቅፋት ፈጥሮ እንደነበር ጠቅሰው የተለያዩ...
“መንግሥት እና ታጥቀው ጫካ የገቡ ወገኖች የሰላም ካውንስሉ ያቀረበውን ጥሪ የመቀበል ታሪካዊ ኀላፊነት አለባቸው”...
ደሴ: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" የደሴ ከተማ የሰላም ውይይት መድረክ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በውይይቱ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በመድረኩ...
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ለመንግሥት ሠራተኞች ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነፃ ትራንስፖርት መፈቀዱ አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት ጫና ለመቀነስ እንደሚያግዛቸው ሠራተኞቹ ተናግረዋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከከተማዋ መስፋት አንፃር የኅብረተሰቡን የትራንስፖርት ፍላጎት ጫና ለመቀነስ ለመንግሥት ሠራተኞች ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት...
በክልሉ የተፈጠረው ግጭት በውይይት እንዲፈታ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ፡፡
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የአካባቢያቸውን ብሎም የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ መክረዋል፡፡
የመንግሥት ሠራተኞቹ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የመነሻ ሃሳብ ቀርቦ በሰላም እና መፍትሄዎች ዙሪያም ውይይት...








