የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሃሳብ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰለሞን ጌታቸው ባስተላለፉት መልዕክት...

“ችግኝ መትከል ብቻ ሳይኾን የማሳደግ ኀላፊነትም አለብን” ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ ግርማይ

ሰቆጣ: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ 04 ቀበሌ ቦውሹ ተፋሰስ የመጀመሪያ ዙር ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተካሂዷል። በችግኝ ተከላው ላይም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኅላፊዎች፣ የሰቆጣ ከተማ...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የምዕራፍ ሁለት የመጀመሪያው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ።

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የምዕራፍ ሁለት የመጀመሪያው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደጀን ከተማ አሥተዳደር ግብግብ ቢዛልኝ ቀበሌ ተጀምሯል። "የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትዉልድ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው...

“ከ7 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ ተመዝግበዋል” የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እስከ አሁን ከ7 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የዲጅታል መታወቂያ አገልግሎት “አንድ ሰው አንድ ነው” የሚለውን መርህ ይዞ የግለሰቦችን መረጃ...

የሀገራዊ ምክክር ሂደት የሚደናቀፍባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድናቸው?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራዊ ምክክር ዙሪያ በተለያዩ ተቋማት የተደረጉ ጥናቶች ሀገራዊ ምክክር በተለያዩ ምክንያቶች ሊደናቀፍ እንደሚችል ያሳያሉ፡፡ በምክክር ሂደት ውስጥ ያለፉ ሀገራት ተሞክሮዎች ላይ ቅኝት በማድረግ የተሠሩት እነዚህ ጥናቶች ሀገራዊ...