ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በሚያዚያ ወር ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በመገናኘት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት...
የታዳጊ ሀገራት የልማት ጥያቄ ሊደመጥ እና ምላሽ ሊሰጠው እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አራተኛው ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለዘላቂ ልማት ጉባኤ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት እና ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ፋይዳው የጎላ እንደኾነ ተገልጿል።
የዓለም...
ሠራዊቱ ከሚሰጠው ሀገራዊ ግዳጅ ባሻገር ኅብረተሰቡን የሚያግዙ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን እያከናወኑ እንደሚገኙ ብርጋዴል ጄኔራል...
ሁመራ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ በብዓከር ቀበሌ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የስሜን ምዕራብ ዕዝ የ503ኛ ኮር አባላት እና የብዓከር ከተማ...
ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የልማት ሥራዎችን ማከናወኑን የባሶና ወራና ወረዳ አማራ ልማት...
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሶና ወራና ወረዳ አማራ ልማት ማኀበር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ባለፉት አምስት ዓመታት ከሕብረተሰቡ በተሰበሰበ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን አስታውቋል::
የጽሕፈት ቤቱ አስተባባሪ አቶ ዓለማየሁ ታደሰ ከአሚኮ...
በምሥራቅ ጎጀም ዞን የአንድ ቀን የኩታገጠም የስንዴ ዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ።
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጀም ዞን የአንድ ቀን የኩታገጠም የስንዴ ዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሶ ሊበን ወረዳ ተጀምሯል።
በባሶ ሊበን ወረዳ ወረዳ በተጀመረው የኩታ ገጠም የስንዴ ዘር ማስጀመሪያ መርሐ...








