የአፍሪካ የውኃማ አካላት ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርና ውቅያኖስ ሀብቶች ላይ ግንዛቤ መፍጠር አላማው ያደረገ የአፍሪካ የውኃማ አካላት ሳምንት (ብሉ ኢኮኖሚ) ዛሬ በአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። “የአፍሪካን የብሉ ኢኮኖሚ ሕዳሴ እውን ማድረግ”...

ኢትዮጵያ ሴቶች ወደ አመራር ሰጪነት እንዲመጡ ውጤታማ ሥራ እየሠራች መኾኑን የተመድ ምክትል ዋና...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶችን ለማብቃት እና የጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ በኢትዮጵያ ያሉ ተግዳሮቶች እና ዕድሎችን በተመለከተ ከፍተኛ የሀገሪቱ የሴት መሪዎች በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሀመድ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴና የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል። በተጨማሪም...

በክረምት በጎ አድራጎት መርሐ ግብር ከ32 ሺህ በላይ ወጣቶችን ለማሳተፍ እየተሠራ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ...

ሁመራ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ "በጎነት ከሀሳብ ይጀምራል" በሚል መሪ መልእክት የክረምት በጎ አድራጎት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በሁመራ ከተማ አካሂዷል። በ13 የሥራ ዘርፎች ከ32 ሺህ በላይ...

“የአካባቢን ውበት ለመጠበቅ እና መልካም ሥነ ምህዳር ለመፍጠር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አይተኬ ሚና...

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የምትተክል ሀገር ፣ የሚያጸና ትውልድ"በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የአረንጓዴ አሻራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መንበሩ...