“የሰላም ካውንስሉ ከየትኛው ወገን የሃሳብ ጥገኝነት ኖሮት የሚሠራ አይደለም” የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እና በሰሜን ጎጃም ዞን የተመረጡ የሰላም ካውንስል አባላት ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የአማራ ክልል የሰላም ካውስንል ሠብሣቢ ያየህይራድ በለጠን ጨምሮ ሌሎች የሰላም ካውንስል አባላት ተገኝተዋል፡፡ የባሕር ዳር...

የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም እና ዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ ልምዶችን የሚደግፍ የፋይናንስ ፍላጎትን ማስረፅ ያስፈልጋል...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ችግሮችን መፍታት እና ዘላቂ ልማት ማስፋፋትን ዋና ዓላማ ያደረገው ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። አራተኛው ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ጉባኤው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አምሰት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቪን አስጀመሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አምሰት ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስልጠና ተጠቃሚ የሚኾኑበትን አምሰት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቪን አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም ኢንሼቲቪን ሲያስጀምሩ እንደገለጹት የኢትዮጵያ የነገ...

“የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው” የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዘዞ-ጎንደር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ እንዲቻል ግንባታው በራስ ኀይል የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እየተከናወነ ነው። አጠቃላይ የመንገዱ ርዝመት 12 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲኾን...

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ141 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ለማዳን እየተሠራ ነው፡፡

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በያዝነው የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ124 ሺህ በላይ ወጣቶችን ለማሳተፍ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪየ አስታውቋል። በዚህ ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አረጋዊያንና አቅመ ደካሞችን ተጠቃሚ...