በደቡብ ወሎ ዞን 329 አዲስ የመጠጥ ውኃ ተቋማት ተገንብተው ለተጠቃሚዎች ክፍት ኾኑ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪ ወይዘሮ አስቴር ሹሜ የንጹህ መጠጥ ውኃ ለማግኘት ረጅም ርቀት በእግር ይጓዙ እንደነበር ይናገራሉ። አሁን ላይ በአካባቢያቸው የውኃ ተቋም በመገንባቱ ችግራቸው መፈታቱን ገልጸዋል። ለወይዘሮ አስቴር...

“አማራጭ የለም እየጠላነውም እንኖራለን፤ ከመሞት መሰንበት ይሻላል በሚል” ተፈናቃይ እናት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሞቀ ቤት ወጥተው በሸራ ውስጥ ጎጆ ከቀለሱ ዓመታት ተቆጥረዋል፤ የቤታቸው ጓዳው ናፍቋቸዋል፤ ጓሮው ውል ይልባቸዋል፤ ከላሞቻቸው ወተት፣ ከበሬዎቻቸው እሸት መቅመስ ካቆሙ ጊዜያት አልፈዋል፡፡ እልል ተብሎ ከተዳሩበት፣ ወግና ማዕረግ ካዩበት፣...

የጎንደር ከተማን ችግር መፍታት የሚቻለው መሪዎች እና የመንግሥት ሰራተኞች ተግባብተው መሥራት ሲችሉ እንደኾነ ተጠቆመ።

ጎንደር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አስተዳደር የክፍለ ከተማ መሪዎች እና መንግሥት ሰራተኞች በወቅታዊ የሰላም ጉደይ ላይ ውይይት አድርገዋል። ተሳታፊዎቹ የተከሰተው የጸጥታ ችግር በርካታ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እያስከተለ መኾኑን ጠቅሰው ክልሉ ከገጠመው ችግር...

በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት በትብብር የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ተዋወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮዽያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥታት ትብብር ለስድስት ወራት የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ተዋወቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳለው ከ''አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ'' የማስጀመሪያ መርሐ ግብር...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አዲስ ለተሾሙ አምባሳደሮች የሥራ ስምሪት መመሪያ ሰጡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አዲስ ለተሾሙ አምባሳደሮች የሥራ ስምሪት እና የልምድ ማካፈል ገለፃ ሰጥተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ ለተሾሙት አምባሳደሮች ስልጠና እየሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል። በስልጠናው በዛሬ ውሎ...