በላይ አርማጭሆ ወረዳ የተገነባው ተንጠልጣይ ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ የረጅም ጊዜ የኅብረተሰብ ጥያቄ የነበረው የድልድይ ግንባታ ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል፡፡ ማህና በተሰኘ ወንዝ ላይ የተገነባው የተንጠልጣይ ድልድይ 120 ሜትር ርዝመት ያለው ነው፡፡ ድልድዩ የኅብረተሰቡ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመሬት ናዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት ናዳ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸ ወገኖች የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል። ድጋፉ የተደረገው የባንኩ የሥራ...

የአማራ ልማት ማኀበር (አልማ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን 74 የልማት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ፡፡

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ልማት ማኀበር (አልማ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት 74 የልማት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መኾኑን አስታወቋል። ጽሕፈት ቤቱ ባለፉት አምስት ዓመታት ከ8 መቶ 80 ሚሊዮን ብር በላይ...

“ከዳግም ምርጫ እራሴን ያገለልኩት ለፓርቲው እና ለሀገሬ አንድነት በማሰብ ነው” ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከ2024 ፕሬዚዳንታዊ ውድድር ራሳቸውን ካገለሉ በኋላ ለአሜሪካ ሕዝብ የመጀመሪያውን ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም በዴሞክራት እጩነታቸው ለምን መቀጠል እንዳልፈለጉ እና ምክትል ፕሬዚዳንት የኾኑትን ካሜላ ሀሪስን እንዴት እንደተኳቸው...

የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት የቅድመ መከላከል ሥራዎችን እያከናወነ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ...

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምት ሊከሰቱ ከሚችሉ በሽታዎች መካከል ኮሌራ አንዱ ነው፡፡ ይህንን በሽታ ለመከላከልም አስፈላጊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሰሩ መኾኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ምክትል ኅላፊ ተፈሪ ይደነቅ እንዳሉት የኮሌራ...