ከ23 ሚሊየን በላይ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በክልሉ ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ዙሪያ መወያየታቸው ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክልሉ የገጠመውን የጸጥታ ችግር በሰላም ለመፍታት ሰፊውን የማኀበረሰብ ክፍል በማወያዬት አዎንታዊ ግብረ መልሶች ተገኝተዋል።
የአማራ ክልል አሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር የተቋማትን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት...
የመኮይ-ማጀቴ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ መንግሥት የበጀት ድጋፍ የተያዙ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በትኩረት እየተሰሩ ይገኛል።
በክልሉ በመንገድ ቢሮ ባለቤትነት እና በገጠር መንገድ ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሚገነባው መኮይ-ማጀቴ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።...
በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ መሳቢያ ሞተር ለአርሶ አደሮች ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አማካኝነት በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ መሳቢያ ሞተር ለመስኖ አልሚ አርሶ አደሮች በረጅም ጊዜ ብድር ድጋፍ ተደርጎላቸዋል።
በፀሐይ ኃይል የሚሠራው የውኃ መሳቢያ...
“በሀገረ-መንግሥት ግንባታም ኾነ በሀገራዊ ምክክሩ ሴቶች ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲኖራቸው እንሠራለን” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) መንግሥት ባለፉት ዓመታት ሲሠራበት የቆየውና ዜጎችም ሲጠየቁ የኖሩት በሀገራዊ ምክክር አማካኝነት መሰረታዊ ችግሮችን በውይይት የመፍታት እሳቤ አሁን ላይ ወሳኝ ሊባል በሚችል...
ከ249 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዘውላ ቀበሌ የሚኖሩት አርሶ አደር አደራው ሉሌ ባለፈው ዓመት የማዳበሪያ እጥረት እና ሕገ ወጥ ግብይት ስለነበር በሚፈልጉት ልክ የማዳበሪያ ግብዓት መጠቀም አልቻሉም፡፡ በዚህም ምክንያት ምርታቸው አንደቀነሰ...








