የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የከተማዋን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ከፍ ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የምክር...

በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የተመራ የአማራ ክልል ምክር ቤት ቡድን የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን የግንባታ ሂደት ትናንት ጎብኝቷል። በጉብኝቱ የተገኙ የቋሚ ኪሚቴ ሰብሳቢዎች እና የቋሚ ኮሚቴ አባላት ስታዲየሙ...

”በጸጥታ ችግርም ውስጥ ኾነን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ሠርተናል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የግብርና ዘርፍ ክላስተር በ2016 የበጀት ዓመት የተሠሩ ሥራዎችን እየገመገመ ነው። በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...

“ዞኑ ከ80 ሺህ በላይ ጊዜያዊ የጉልበት ሠራተኛ ለወቅታዊ የግብርና ሥራ ይፈልጋል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ2016/17 የምርት ዘመን ለምግብ፣ ለኢንዱስትሪ እና ለውጭ ገበያ የሚውሉ ሰብሎች በስፋት እየለሙ ይገኛሉ። የዞኑ ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት እና ጥበቃ ቡድን መሪ ኑርሁሴን...

“ከስድስት ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አርሶአደሮች ማሳ ደርሷል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/2017 የመኽር ምርት ዘመን 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ የእርሻ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ ወደ ተግባር መገባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። በምርት ዘመኑ 169 ሚሊዮን ኩንታል...

የአማራ ክልል አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የባሕር ዳር ስታዲየምን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የተመራ የአማራ ክልል ምክር ቤት ቡድን የባሕር ዳር ስታዲዬምን እየጎበኘ ነው። የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ዓለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ እየተገነባ ነው። በአማራ ክልል...