ጤናን፣ ሰላምን፣ አንድነትን እና ፍቅርን ታሳቢ ያደረገ ስፖርታዊ ውድድር በሀራ ከተማ ተካሄደ።
ወልድያ: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"በስፖርት እንቅስቃሴ በመተሳሰር ሰላም እና ወንድማማችነትን እንገባ" በሚል መሪ ሃሳብ ስፖርታዊ ውድድር በሀራ ከተማ ተካሂዷል። በሀራ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው ውድድር በከተማዋ ወጣቶች እና በሀገር...
“በበጀት ዓመቱ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡት የተቋሙ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ በሪሶ...
“ለምግብ የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞችን በመትከል የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የሀገራችንን እድገት ማረጋገጥ ይገባናል” በለጠ ሞላ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የምትተከል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት መሪዎች በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳዳር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ...
“ስለሰላም መነጋገር ካልቻልን የአማራ ጥያቄዎችን እየፈታን ሳይኾን እያባባስን ነው የምንሄደው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የሴት ተመራጮች ፎረም ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች፣ የቋሚ ኮሚቴ አባላትን...
በአማራ ክልል በቅርብ ዓመታት ባልታየ መልኩ የወባ ሕሙማን ሥርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ እንደተያዙ በአማራ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የወባ ፕሮግራም አሥተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንከር ገልጸዋል፡፡
አቶ ዳምጤ እንዳሉት የወባ ሥርጭቱ በምዕራቡ የክልሉ...








