በቴክኖሎጂ የታገዙ አሠራሮች የፖሊስን ሥራ ፈጣን እና ዘመናዊ እያደረጉት እንደኾነ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወንጀል መከላከል፣ የምርመራ እና የመረጃ አሰባሰብ አሠራሮች በቴክኖሎጂ በታገዘ መንገድ እያከናወነ መኾኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቋል።
በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የኦፕሬሽን ምክትል ዋና መምሪያ ኅላፊ...
“የፋሲል ቤተ መንግሥትን ወደ ቀደመ ግርማ ሞገሱ እንመልሰዋለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጎንደር ከተማ የፋሲል ቤተ-መንግሥት እድሳት ስለመጀመሩ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እድሳቱን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት እድሳቱ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይም ይገኛል።
በአጭር ጊዜ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ ተጀምሯል፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ ተጀምሯል፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ውሎ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
በባሕር ዳር ከተማ በከፍተኛ መስመር ላይ ባጋጠመ ጉዳት በተወሰኑ አካባቢዎች ኃይል ተቋርጧል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ምሽት 1፡00 ጀምሮ በባሕር ዳር ቁ.2 የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ በተዘረጋ 15 ኪሎ ቮልት ኤሌክትሪክ አስተላላፊ ኬብል ላይ ጉዳት ደርሷል።
በዚህ መሰረት በአየር ኀይል፣ በመኮድ፣ በአየር መንገድ፣...
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ብድር አጸደቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት አስፍጻሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ ለአራት ዓመት የ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር የተራዘመ ብድር አገልግሎት አቅርቦትን አጽድቋል፡፡
አይ ኤም ኤፍ ጉዳዩን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከለተው...








