38ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባው ዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ለማፅደቅ በተዘጋጀው አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተደረገው የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት...
በዚህ ዓመት የተጀመረው የአብሮነት እና የሀገር ግንባታ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዘለቄታዊ ሰላም ለመገንባት ትልቅ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኅላፊ ተሾመ ፈንታው በዘንድሮው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 8 ሚሊዮን 304 ሺህ 679 ሰዎችን ለማሳትፍ ዕቅድ መያዙን ተናግረዋል። በአገልግሎቱም 13 ሚሊዮን የሚጠጋ...
መድኃኒትነት ያላቸውን ችግኞች በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ሥራን በውጤታማነት ለማከናወን እየሠራ መኾኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መድኃኒትነት ያላቸውን ችግኞች በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ሥራን በ2016 ክረምት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
በክረምቱ ውስጥ ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመተባበር ሚኒስቴሩ ከሚተክላቸው 500 ሺህ ያክል ችግኞች ውስጥ 10 በመቶ የሚኾኑት...
የማንነት እና ወሰን ጥያቄዎች በዘለቄታዊ መንገድ እንዲፈቱ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ እንደቀጠለ ነው፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን የከሰዓት በፊት ቆይታ...
የብሪክስ ወጣቶች ጉባዔ የአባል ሀገራቱ ወጣቶች በጋራ ጉዳዮቻቸው ላይ እንዲመክሩ እድል እንደፈጠረ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት የልዑክ ቡድን በቅርቡ በሩሲያ ኡልያኖስክ በተካሄደው 10ኛው የብሪክስ የወጣቶች ጉባዔ ተሳትፏል። ጉባዔው በአባል ሀገራቱ ወጣቶች መካከል ያለውን ትብብር እና አጋርነት ለማጠናከር በር የከፈተ እንደነበር...








