“የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል አግባብ በጥብቅ ቁጥጥር የሚተገበር መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገልጸዋል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ...

ዜጎች ወደ ታይላንድ እና ማይናማር ከሚደረጉ ሕገ-ወጥ ጉዞዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የሀገራቸውን ጥቅም ለማስከበር ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴም ለተሿሚዎቹ ሀገራዊ አደራ ሰጥተዋቸዋል...

ፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ህክምና እንደሚሰጥ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከነሐሴ 25 እስከ ነሐሴ 29/2016 ዓ.ም ድረስ ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ሕክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል...

የእናቶች ፈተና!

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ዓለም ፈቃዱ በባሕርዳር ዙሪያ ባሉ ገጠራማ አካባቢዎች ይኖራሉ፡፡ እኝህ እናት ትዳር ከመሰረቱ ዓመታት ተቆጥረዋል። ነገር ግን በፈለጉት ጊዜ ወልደው ለመሳም አልቻሉም። ነገር ግን ከብዙ ድካም በኋላ ጎጇቸውን...

በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በሳጋ ወንዝ ላይ የተገነባው ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በሳጋ ወንዝ ላይ የተገነባው 100 ሜትር ተንጠልጣይ ድልድይ ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የክልሉ መንግሥት በመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልኾኑ አካባቢዎችን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሠራ...